You are here

Tatariw Amharic website Ethiopia wake up

ኢትዮጵያውያን እንብላ እንደምንለው ሁሉ እንስራስ ማለት እንወዳለን? አይመስለኝም! አሁን ያለንበት ሁኔታ ምስክር በአካልና በአዕምሮአችን ስለማንሰራ ነው፡፡ ጉድ ፈላ!

Tatariw Amharic website Ethiopia wake up

መሰረታዊ የአስሊ ዕውቀት፡፡ የአስሊ አጠቃቀም አጉል ባህሪ ካለወት አስሊወ በቫይረስና በሰላዮች ይጠቃል፡፡ ርካሽ ወይም ነጻ የሆኑ ጥሩ አማራጮችን ያውቃሉ?

Tatariw Amharic website Ethiopia wake up

ስለ ብቃትዎ ምን ያውቃሉ? ለምሳሌ ስለ እልህና ንዴት፤ ወድቆ መነሳት፤ ነጻነት፤ መምራትና መግባብት ወዘተ፡፡ ማሰብ፣ መናገርና ማድረግ መተው ዝምታ ነው!

Tatariw Amharic website Ethiopia wake up

ስለ ባህሪዎ ምን ያውቃሉ? ቀላል ነገሮች ላይ ይሳሳታሉ? ለምሳሌ በቀጠሮ መዘግየት፣ ቋንቋ መቀላቀል፣ ከማዳመጥ ይልቅ ብዙ ማውራት፣ እምነትዎስ ነካ ነካ ነው?

Tatariw Amharic website Ethiopia wake up

የሚያልሙትን ስራ አግኝተው ለማቆየት ስልቱን ያውቁታል? በስራ አለም ውስጥ የተጻፉና ያልተጻፉ ህጎችን ልብ ካሉ በስራዎ ለመደሰት፣ ለማደግና ለመርካት ይረዱወታል!!

Tatariw Amharic website Ethiopia wake up

በቀላሉ እራስዎን ይንከባከባሉ? የሚበላ ምግብ፣ የሚጠጣ መጠጥና የሚታሰብ ሃሳብ ወደ ሰውነታችን ስለሚገባ ህይወታችን ውስጥ ሚና አለው፡፡ ለምን?

1
2
3
4
5
6

አጠቃላይ አስተያየቶች

tatariw's picture
Submitted by tatariw on Sat, 07/10/2004 - 09:06
Ethiopia Wake Up Tatariw Ethiopia attitude Addis Ababa Amharic

ዚህ መረበገጽ ላይ ስለ ታታሪው (የቀድሞዋ ኢትዮጵያ ተነሺ) መረበ-ገጽ የተሰጡ አስተያየቶች ናቸው፡፡ እርስዎም ምክርና ማሻሻያ ሃሳብ ካለዎት ወይም ስለ መረበገጹ ይዘት የተሰማዎትን ያሳውቁ፡፡ የርስዎ አስተያየት መረበገጹን እንዳሻሽል ይረዳኛል፡፡ በቅድሚያ አመሰግናለሁ!!

Comments

Comment: 

ሰላም አባተ!
ለገንቢ አስተያየትህ አመሰግናለሁ!!
ሁሉም የስዕልና የቪድዮ ፕሮግራም የአማርና ፊዴላት አይቀበሉም፡፡ የትኛውን የስዕል ፕሮግራም ነው የምትጠቀመው?

ሡልጣን ከሳኡዲ አረቢያ's picture

Comment: 

ውድ ወገኔ ታታሪው እንደምን አለህ?ከኢትዮጵያ ዌክ አፕ ጀምሮ የድሮ አድናቂህ ነኝ
በቅድሚያ ሙስሊም መሆኔን እገልጽልሃለሁ ምክንያቱም የሚቀጥለው አስተያየቴ ለ እምነቴ በመወገን ብቻ የሰጠሁት አስተያየት አስመስሎብኝ ሊያስወቅሰኝ ስለሚችል ማንነቴን ልናዘዝ ብየ ነው።
ሃገራችን ያላደገችበት ምክንያት ምንድን ነው ተብሎ ሲጠቀስ በኔ እምነት 3 አበይት ምክንያቶች አሉ
1ኛው በታታሪው ተገልጿል…የሚፈለገው ጥሩ ባህሪ እና ቅንነት ስለሚጎድለን አንቀድምም አናስቀድምም…።
2ኛ ለረጅም ዘመናት ሙስሊሞችን ከረቀቀ መንገድ ከማህበራዊ ኑሮ ተሳትፎ ውጭ የማድረግ የመንግስታት ዘመቻ እና የሹማምንት ሴራ ሙስሊሙን በሃገሩ ጉዳይ ዘርፈ ብዙ ሆኖ እንዳይሳተፍ ስለገደበ በአንድ እጅ ማጨብጨብ ሳይቻል ቀርቷል።
3ኛ በኢትዮጵያ ሃገሬ በአመት 360 ቀንሁሉ የባአላት ቀን የመሆኑ ጉዳይ ነው።
እንግዲህ በበአል መስራት ክልክል ነው ቤወር 30 ቀን ሁሉ በዓል ከሆነ መቼ ተሰርቶ ነው ሃገርር የሚያድግ?
በ እርግጥ ይህንን ሃሳቤን ከቅንነት የሚተረጉሙ ሰዎች የችግሩ ግዝፈት ዛሬ ሳይሆን ትናንት ሰለገባቸው የበአላትን ቀን በራሳቸው ቀንሰው ዴፋ ቀና በማለት በራሳቸው ላይ ለውጥ አምጥተዋል…ነገር ግን ብዙው የሃገሬ ህዝብ እምነቱን አጥባቂ ነው ።በበአል ቀን አይሰራም…እናም ሙስሊሞች በዚህ ቀን ባይሰሩ ኖሮ ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት አያድግትም ስለዚህ ይህ ነገር እየተስተዋከ ቢሆን እና በራሳችን ላይ ለውጥጥ ለማምጣት ከበአላት ቀን ይልቅ የስራ ቀኖች ቢበዙ ምናለበት?
ከብዙ ይቅርታ ጋር!!!

Comment: 

ሰላም ሱልጣን!
በመጀመሪያ ለገንቢ ኣስተያየትህ ኣመሰግናለሁ። ስለ በዓላትና የስራ ቀኞች ብዙም ኣላሰብኩበትም ነበር። እኛ ኢትዮጵያውያን ስራን ከልብ በደንብና በጥራት መስራት እንዳለብን ባውቅም በበኣላት ምክንያት ብዙ እረፍት መደረጉን ኣላሰብኩበትም ወይም በደንብ ኣላውቅም ነበር። ኣሁን ግን እስኪ ኣስቤ ይህንን በተመለከተ ኣጣርቼ እጽፋለሁ። እንዳንተ ሰዎች ተቆርቁረው ተሳታፊ ቢሆኑ ለውጥ እናመጣለን። ኣመሰግናለሁ።
መልካም ቀን!
ታታሪው

Anonymous's picture

Comment: 

sem men yaderegal

yanten sera be-arememo eketatelalehu bebado madenek waga yelewem hager wedadena yesene megbar sew neh yemetaderegew teret anten yemimeselu biaferaleh mane yawekal huum yerasun deresha keteweta….ene gen yetebach yebereh ereteban sabechegn endate balesefem lemanbeb susena lemelkamu ekede chebtochen ezih lay agegnehu enho AMLK YERDAHA FANTAHUN EWENETEM EWENETEM …

ሳምሶን's picture

Comment: 

ውድ ወንድሜ
ይህ መረበ ገጽ በእውነቱ ሊበረታታና እንዲሁም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው የሚገባው ነው ብዬ አምናለሁ። ሳምሶን ክኖርዌይ

Comment: 

ወንድም ፋንታው ሰላምና ጤናን አስቀድሜ እመኝልሃለሁ፡፤ ያሻሻልከውን ይህን ድረ ገጽህን በወጉ ፈትሼዋለሁ። ከቀድሞው በብዙ መልኩ ተሻሽሏል፣ ዳብሯል። አዳዲስ መረጃዎችንም አካቶ በመያዙ የድረ ገጹን ተጠቃሚዎች ቁጥርም ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሳደገው እንደሚሄድ አያጠራጥርም። እናም በትተራህ በርታ!… ይቺ ዓለም የታታሪዎች እንጂ የሰነፎች አለመሆንዋን እንዲህ በተግባር አሳየን ወንድም ዓለም!…
ያምላክ እርዳታና ቸርነት ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን
እንበርታ፣
አለ

Comment: 

Fantaw really it is very intersting brother. I proud to u!!! you are one of true ethiopian son of ethiopian.
“Gud Bless u”
ur brother from Stockholm.

Pages