
አማርኛ ቋንቋ ኢትዮጵያ ውስጥ የሰፊው ህዝብ መግባቢያና ብሄራዊ ቋንቋ ነው፡፡ ይህንን ቆንጆ አማርኛ ቋንቋ በቀላሉ በምልክትና በድምጽ ኢትዮጵያ ተነሺ ላይ መማር ይችላሉ፡፡
Amharic is spoken by most people in Ethiopia and is a national language. Learn this beautiful Amharic language the easy way with signs and voices at Tatariw.
እዚህ ይጀምሩ Start here
ይህን ገጽ ለጓደኞችዎ ይንገሩ!
- 22491 reads
Comments
ሃገሬ ኢትዮጵያ የራስዋ የሆነ ቋንቋ እና ፊደል
ሃገሬ ኢትዮጵያ የራስዋ የሆነ ቋንቋ እና ፊደል ያላት በመሆንዋ እኮራለሁ !!!!
ትክክል፡፡ በጣም ያኮራል፡፡ አማርኛ ቋንቋ ልዩ
ትክክል፡፡ በጣም ያኮራል፡፡ አማርኛ ቋንቋ ልዩ የሆነ ቅርሳችን ነው፡፡ አመሰግናለሁ! //ፋተ
ሰላም ወንደማችን ፋንታው
ሰላም ወንደማችን ፋንታው
እጅግ ግሩም ድንቅ የሆነ ስራ በመስራትህ ታክራለህ በርታ!!!
አመሰግናለሁ ማቲያስ! እሺ እበረታለሁ፡፡ /
አመሰግናለሁ ማቲያስ! እሺ እበረታለሁ፡፡ //ፋተ
በምስል የተደገፈ ማስተማሪያ ቢኖረውና ዳውንሎድ
በምስል የተደገፈ ማስተማሪያ ቢኖረውና ዳውንሎድ ማድረግ ቢቻል ጥሩ ነበር እስካሁን ፈልጌ ስላጣሁ ነው ልጆች ለማስተማር በጣም ይጠቅማል። አመሰግናለሁ
ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ! በምስል የተደገፈ
ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ! በምስል የተደገፈ የልጆች ማስተማሪያ ለወደፊት እጨምራለሁ። ምን ማስገባት እንደሚጠቅም ሃሳብ ካለህ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል። የሆነ ነገር ግን ለወደፊት አስገባለሁ።
በተረፈ ሁሉም ታታሪው ዶት ኔት ላይ ያሉ ይዘቶችን ማውረድ / ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። //ፋንታው
በርታ ወንድሜ ጎበዝ
በርታ ወንድሜ ጎበዝ
አዲስ አስተያየት ይጨምሩ