የከረመ ብርጭቆና የግር ኳስ ጨዋታ፤
ልጅቷ ከትምህርት በኋላ አንዳንድ ጊዜና በተለይ ቅዳሜና እሁድ ወደሱ ጋ ለጉብኝት ትመጣለች፡፡ ምግብ ባንድ ላይ እየተጫወቱ ከበሉ በኋላ ተይው ቢላትም አይሆንም እያለች ብርጭቆና ሳህን ሳታጥብ አርፋ መቀመጥ አይሆንላትም፡፡ ምግብ ከተበላ በኋላ እቃዎቹ መታጠብ አለባቸው
- Read more about የከረመ ብርጭቆና የግር ኳስ ጨዋታ፤
- 6 comments
- 10440 reads