ኢትዮጵያውያን እንብላ እንደምንለው ሁሉ እንስራስ ማለት እንወዳለን? አይመስለኝም! አሁን ያለንበት ሁኔታ ምስክር በአካልና በአዕምሮአችን ስለማንሰራ ነው፡፡ ጉድ ፈላ!
እንኳን ወደ ታታሪው ዶት ኔት መጡ!
|
ከፖለቲካ ነጻ ነኝ የሚሉ ሰወች ምን እየተሰማቸው ይሆን? |
ሰው እንደሚበላው ይሆናል፤ ክፍል ሁለት፡፡ |
ሰው እንደሚበላው ይሆናል፡፡ ክፍል አንድ፤ |
የዘመኑ ስልክና ሩጫ በየቦታው፤ሰወች ለመተዋወቅም ይሁን መጥበስ የሚችሉበት ቦታ ቁጥሩ ብዙ ነው፡፡ ያው ሰው አውቶብስ ለመያዝም ሲጠብቅ አጋጣሚው ስላለ በዛ በጠበበ ጊዜ ውስጥም ቢሆን ለደፈረ ታዲያስ ማለት አይቀርም፡፡ እንዲሁ ዝም ብሎ ለጊዜው ለመነጋገር ወይም ስለአየሩ የመሳሰሉትን ለመጫወት፡፡
|
የሰውነትና የልብስ ንጽህና አጠባበቅ ጥቆማ፤ |