
ይህ ቪደወ የድምጽ ማጉያ ማስቀመጫ አሰራር ቢሆንም ሰወች ለምሳሌ መጽሃፍ መደርደሪያ፣ የሳሎን ጠረንጵዛ ወዘተ በቀላሉና በርካሽ መስራት እንደሚቻል ምልክት ለማሳየት ነው፡፡ በግል አንዳንድ ነገሮችን መስራቱ ብቻ ሳይሆን አንዳንድ ጊዜ ደግሞ የሚፈልጉትን አይነትና ወጥ ከሱቅ ስለማይገኝ እንደፈለጉት አድርገው በራስዎ መስራት ይችላሉ፡፡ በተለይ ከዚህ በፊት መስሪያ መሳሪያዎች ካለዎት የበለጠ ርካሽ ይሆንልዎታል፡፡
ይህን ገጽ ለጓደኞችዎ ይንገሩ!
- 7787 reads
አዲስ አስተያየት ይጨምሩ